Additionally, paste this code immediately after the opening tag:

Amharic IQ Questions ጥያቄዎች

Amharic IQ Questions የIQ ጥያቄዎችና መልሶች በአማርኛ የአዕምሮ ልቀት አነቃቂ ጥያቄዎችና መልሶች የአዕምሮ ምዘና ጥያቄዎችና መልሶች ይህ ...

Free

Store review

Amharic IQ Questions
የIQ ጥያቄዎችና መልሶች በአማርኛ
የአዕምሮ ልቀት አነቃቂ ጥያቄዎችና መልሶች
የአዕምሮ ምዘና ጥያቄዎችና መልሶች

ይህ የአማርኛ IQ አፕሊክሽን ከራስዎ ከጓደኛዎ እና ከቤተሰቦዎ ጋር በመሆን አሳታፊ የሆኑ ጥያቄዎችን በመጠቀም እንዲዝናኑበት ታስቦ የተዘጋጀ ነዉ፡፡ አፕልኬሽኑ አመክንዮ ሎጂካዊ አስተሳሰብን እንዲጠቀሙ የሚያድረጉ ጭንቅላትን ማዝናናትና ማነቃቃት የሚችሉ ጥያቄዎች አካቷል፡፡ አፕሊኬሽኑ የያዛቸዉ የIQ ጥያቄዎች፡- ቀላል የIQ ጥያቄዎች፣ መካከለኛ የIQ ጥያቄዎች፣ ከባድ የIQ ጥያቄዎችን እና የሒሳብ ጥያቄዎችን እንዲሁም ፊደላዊ የIQ ጥያቄዎችን ይዟል፡፡ እነዚህን ጥያቄዎች በማንኛዉም እድሜ የሚገኝ ሰዉ ሊጠቀምበት ይችላል፡፡ በዚህ የአማርኛ IQ ጥያቄዎች አንድትዝናኑበት እና በተለያዩ የመልዕክት ማስተላለፊያዎች ተጠቅማችሁ ከወዳጅ ጓደኞቻችሁ ጋር እንድትላላኩ ታስቦ በምቹ አቀራረብ የተዘጋጀ የሞባይል አፕሊኬሽን ነዉ፡፡ በስራ የደከመ አእምሮን ለማዝናናት ሞባይሎ ላይ በመጫን እንዲጠቀሙበት እንጋብዞታለን፡፡

We are living in information age, we can memorize but that is not enough because there are too much information around us. It is just enough if we know where and how to find them. But processing information, finding exactly what is relevant to us needs some kind of IQ or brain Intelligence or brilliance or smartness. For that we need to cultivate our brain to elevate our IQ. One of those tools that magnify and strengthen our IQ is IQ questions.

Our body needs sport (Exercise) to be healthy and strong, our skin needs care to keep glowing, our hair needs care, .... our brain needs knowledge and entertainment to be more productive and effective, yes our brain needs challenges to be brighter, IQ Questions will sharpen our brain! Intelligence and brilliance grows with experience, with reading, with challenges, with Life experience, .... and so on. IQ Questions will make us smarter, sharper, brighter ... install and challenge yourself.

We are delighted to brought you this Amharic IQ Questions Android Free Apps. The questions are carefully selected to challenge you and entertain you at the same time. Hopefully you will love it. The questions are categorized to make it level oriented. There are Easy Questions, Average or Medium Questions, Hard and challenging question and more.
አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል፡፡ የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል እንተጋለን፡፡ አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል oromnetplc@gmail.com ላኩልን፡፡ አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!

Please rate our app in the Google Play store.

Thank you for downloading,
ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ
OROMNET Software and Application Development PLC, Nekemtie, Ethiopia

Last update

March 24, 2020

Read more