Additionally, paste this code immediately after the opening tag:

Ethiopia SMS የኔ ማር - የፍቅር መልዕክቶች Amharic Love SMS

የኔ ማር - የፍቅር መልዕክቶች ለሁሉም አለማት ለሚገኙ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ከደቡብ አፍሪካ እስከ ብራዚል፣ ከአሜሪካ እስከ ቻይና … ከዲያስፖራው እስከ ሀገር ቤቱ ድረስ...

Free

Store review

የኔ ማር - የፍቅር መልዕክቶች

ለሁሉም አለማት ለሚገኙ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ከደቡብ አፍሪካ እስከ ብራዚል፣ ከአሜሪካ እስከ ቻይና … ከዲያስፖራው እስከ ሀገር ቤቱ ድረስ ለወንድ ለሴትም የተዘጋጀ የፍቅር አፕ ነው፡፡
It is an Ethiopian Entertainment app for Ethiopian Movie and Ethiopian Music lover.
It is easy to use: fast and simple.

Yane Mar (My Honey) is an Amharic (Ethiopian Language) Love SMS for Ethiopians all over the world from US to Saudi Arabia, China to Brazil and South Africa to Ethiopia.
የኔ ማር - ምርጥ የፍቅር መልዕክቶች ለሁሉም ስሜቶች የተዘጋጀ ኢትዮጵያዊ የፍቅር መልዕክት አፕ ነው፡፡
The App is based on Ethiopian Singer like Teddy Afro, Abdu Kiar, Aster Awoke, Tilahun Gessesse, Mahmoud Ahmed, Gosaye Tesfaye etc love songs.

የምርጥ ዘፋኞቻችን የፍቅር ዘፈንን መሰረት በማድረግ የቴዲ አፍሮን፣ የአብዱ ኪያርን፣ የጥላሁን ገሰሰን፣ የአስቴር አወቀን ወዘተ የፍቅር ዘፈኖቻቸው ላይ የራሳቸው ማር ሲያወድሱ … ሁሉም የየራሱ ማር ስላለው ምርጥ የተባለ የፍቅር መልዕክት አፕ፡፡
A powerful love SMS message for all Ethio Diasporas and Ethiopia Diasporas.
ለአጠቃቀም ምቹ፣ ቀላል፣ ፈጣን የአመቱ ምርጥ የፍቅር መልዕክት አፕ፡፡

Thank you for downloading and Rate us on Play Store
BIBAH HD DEVELOPERS

Last update

March 28, 2020

Read more