Additionally, paste this code immediately after the opening tag:

Ethiopian Telecom in Easy Mode ኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ

For all users who are outside of ETHIOPIA Please use our Recharge Master WORLD-EDITION APP ለኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን...

Free

Store review

For all users who are outside of ETHIOPIA Please use our Recharge Master WORLD-EDITION APP
ለኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን (ኢትዮ ቴሌኮም) ደንበኞች የሚሆን,አዲሱን የኢትዮ ቴሌኮም ቅናሽ መሰረት ያደረገ ከሲም ካርድ ጋር የተያያዙ አገልግሎቶችን የያዘ አፕሊኬሽን(መተግበሪያ) ሲሆን ከያዛቸው አገልግሎቶች መሃከልም
- የሞባይሎን ካርድ በካሜራ ወይም ያለካሜራ መሙላት
- አፕሊኬሽኑ ውስጥ የተካተተ ካሜራ በመጠቀም ካርዱ ላይ ያለውን ቁጥር በቀላሉ አንብበው መሙላት እንዲችሉ ያስቻለ
- ቀሪ ሂሳቦን ማየት
- መልሰው ይደውሉልኝ መልዕክት በቀላሉ የሚፈልጉትን ኮንታክት መርጠው ለመላክ
- በቀላሉ ገንዘብ ለማስተላለፍ
- በኢትዮ-ገበታ የቀረቡትን የጥቅል ቅናሽ መገልገያዎች በቀላሉ መጠቀም ያስችላል
- የድምጽ የአጭር መልዕክት አገልግሎት ለመጠቀም
- የሞባይል ካርዶን በብድር መሙላት
- የድምጽ መልዕክት ለማስተላለፍ
- በቴሎኮም ዙሪያ ጥያቄ ለማቅረብ (994) መደወል ያስችላል
- የተወሰኑ ጠቃሚ ስልክ ቁጥሮች ፖሊስ ፣ ባንኮች ፣ እሳት አደጋ ጣቢያዎች
- የተደበቀ የ Android ሚስጥር ኮዶች ለማወቅ እና ለመጠቀም
- ከኢትዮ ገበታ ላይ በቀላሉ ለመግዛት
ከዘመኑ ጋር ይዘምኑ -- ህይወቶን ቀለል ያርጉ!

An App for Ethiopian Telecommunication Corporation (EthioTelecom / ethio Self-Care
) Customers, this is an APP for contains most of the services for SIM card related issues like
- Recharge Current Balance by writing the numbers on the card
- Recharge Current Balance by reading the numbers on the card using in-app camera
- Request Current Balance
- Request Call Me Back just by selecting the user from contacts
- Money Transfer just by selecting the user from contacts
- Ethio Gebeta Package Offer Utilities in a comfortable way to access
- Recharge Airtime Using Mobile Credit
- Voice Short Message Service(VSMS)
- Voice Mail
- Call to Support persons (994)
- Useful Ethiopian Numbers like police, banks, fire stations …
- Hidden Android Secret Codes

The App contains no payment system.


For all users who are outside of ETHIOPIA Please use our WORLD-EDITION Recharge Master APP

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.samuel.rechargemaster

Store rating

4

out of

3137 reviews

Last update

Dec. 25, 2019

Read more