Additionally, paste this code immediately after the opening tag:

Ethiopia ናፍቆት እና ፍቅር Love Word

ናፍቆት እና የሩቅ ፍቅር ይህ ናፍቆት እና የሩቅ ፍቅር መልዕክቶች የተሰኘ አፕ ለናፈቅናቸዉ ሰዎች ናፍቆታችንን እና ፍቅራችንን የሚገልጽልን የናፍቆት መልዕክቶችን የያዘ አ...

Free

Store review

ናፍቆት እና የሩቅ ፍቅር
ይህ ናፍቆት እና የሩቅ ፍቅር መልዕክቶች የተሰኘ አፕ ለናፈቅናቸዉ ሰዎች ናፍቆታችንን እና ፍቅራችንን የሚገልጽልን የናፍቆት መልዕክቶችን የያዘ አፕ ነዉ፡፡

በዚህ የናፍቆት መልእክቶች ዉስጥ ከ ሁለትመቶ በላይ የናፍቆት ቃላትን በዉብ አገላለፅ የተዘጋጁ ምርጥ መልእክቶችን የያዘ አፕ ነዉ፡፡

ለወንድ እና ለሴት ለየብቻ ተለይቶ የተሰራ ምርጥ መልዕክት የሩቅ ፍቅርን የሚያጠናክር ለወንድም፤ ለእህት፤ ለአባት፤ ለእናት፤ ለፍቅረኛ፤ ለጓደኞቻችን እና ሌሎች ለተለያዩ ሰዎች በቆንጆ አገላለጽ እና በማራኪ ቃላቶች የተዋቀረ ምርጥ የሞባይል መልእክቶችን አካተናል፡፡የተመቻችሁን መርጠዉ በማህበራዊ ድህረ ገፆች መላላክ ይችላሉ፡፡

This Application I Miss You mobile Text Message by Amharic Ethiopian Language.
It contains:-
I Miss you SMS text message it have more than 200 messages by different Categories.
I miss u MOM, for Dad, for DAUGHTER, for SON, for WIFE, for Husband, for Girl Friend and Boy Friend, relative and other people who are very special to him/her. We can send to our special person.
It works Offline (without Internet) anyone can use these Apps.
This App for Ethiopian Love. Ethiopian Diasporas who Miss their families and Lovers.


You can Share those I miss you text message for your Family and Friends by Using Viber, e-mail, Skype, Instagram, Whatsapp, Telegram, Imo,LinkedIn, Ethio telecom Mobile Text Message, Facebook And Other Social Medias.
በተጨማሪም የናፍቆት message ጽሁፉን በመደበኛዉ የኢትዮጵያ ቴሌኮምኒኬሽን የሞባይል መልእክት አማካኝነት በ30 ሳንቲም ብቻ በመጠቀም ለምንፈልገዉ ሰዉ ማስተላለፍ እና መላክ እንችላለን!!

ከ200 በላይ መልእክቶችን የያዘ አፕ ስለሆነ ፍቅርን ገላጭ, ናፍቆትን አመልካች, ርቀትን የሚያጠብ ቆንጆ የፍቅር ቃላትን መርጠዉ ለወዳጅ ዘመዶዎ ይላኩ፡፡

The perfect way to tell how much you miss her/him From Bunna Apps Group members.

አፕሊኬሽኖቻችንን ደረጃ በመስጠት እንዲያበረታቱን በፍቅር እንጠይቃለን፡፡
መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁንላችሁ!
Thanks for downloading Our Apps
If you Like Rate us on play store.
Contact us by bunaapps@gmail.com

Make Your Number One Choice Bunna Apps!

Last update

Nov. 17, 2019

Read more