Additionally, paste this code immediately after the opening tag:

Ethiopia - ድብርት እና ጭንቀት - How to Fight Depression

የድብርት መድኃኒት (How to Fight Depression) ይህ የድብርት እና ጭንቀትን ለማስወገድ የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎችን እና ተግባራትን የምንዳስስበት ከመጥ...

Free

Store review

የድብርት መድኃኒት (How to Fight Depression)


ይህ የድብርት እና ጭንቀትን ለማስወገድ የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎችን እና ተግባራትን የምንዳስስበት ከመጥፎ ሙድ ለመዉጣት የሚጠቅሙን ሙሉ መረጃ የያዘ አፕ ነዉ፡፡

This Application Indicates The way to Fight Depression and How to Improve Bad Mood Prepared by Ethiopian Amharic Language.

This Fight Depression Tips are useful and Short Explanation Prepared by attractive Design, anyone can use this Mobile Application that can Read and Talk by Amharic Languages.

በተደጋጋሚ የመንፈስ ጭንቀት ወይም በንቃት እንቅስቃሴዎች ላይ አለመሳተፍ የአእምሮ ጤንነት መታወክን በማስከተል በዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ ከፍተኛ ጉዳት ያስከትላል ፤
ይህንን ጉዳት ባደጉት ሀገራት ድብርትን እንደ ትልቅ በሽታ የሚቆጥሩ ሲሆን በሀገራችን ኢትዮጵያ ያልታወቀበት ጎጂ በሽታ ሁኖ እንደቀጠለ ይገኛል፡፡

ይህ የድብርት እና የጭንቀት ስሜት ወጣቱን ህብረተሰብ የተቆጣጠረ ችግር ሲሆን በሱስ እና ጎጂ ተግባራት እንዲጠመዱ በማድረግ አምራቹን ሀይል በዚህ ችግር በማጣታችን የሀገራችን ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ተዕጽኖ በማሳደር ላይ ይገኛል፡፡

ድብርት ከትልልቅ በሽታዎች ባልተናነሰ ሕይወታችንን ሊያመሰቃቅል የሚችል ያልታወቀበት ከባድ በሽታ ነዉ፡፡

የጤና ባለሞያዎች እንደሚሉ የድብርት እና የጭንቀት ስሜትን በፍጥነት እና በቀላሉ ለመቋቋም የማይቻል ነገር አይደለም፡፡

የድብርት እና የጭንቀት ስሜትን ሙሉ በሙሉ ተላቀዉ የተሻለ አስደሳች ስሜት ለመገንባት የሚያስችሉ ዋና ዋና ነጥቦችን በዚህ የሞባይል መተግበሪያ አካተናል፡፡
በነጻ Download በማድረግ ከመጥፎ ስሜት በመዉጣት ንቁ እና ስኬታማ እንዲሆኑ ይጠቀሙበት፡፡

Improve Your Mood - For Ethiopian Peoples, Ethiopian Modern Life tips, Overcome Depression Medical Tips, for Ethiopian Diaspora Community, Ethiopian Love, Ethiopian culture and Economy, Happy Life for Ethiopian Model and athletes, for Addis Ababa Boys and Girls and for all Ethiopians.

አፕሊኬሽኖቻችንን ደረጃ በመስጠት እንዲያበረታቱን በፍቅር እንጠይቃለን፡፡
You can share the jokes for your Families and Friends by using different social Network like Whatsapp, Vibar, Facebook, SMS, Telegram, LinkedIn, imo, e-mail and Instagram.
Thanks for downloading Our Apps

If you Like Rate us on play store.

If you have any Comment Our Door is Open for you With Best Response.

Contact us by bunaapps@gmail.com

Make Your Number One Choice - Bunna Apps!

Last update

Nov. 26, 2019

Read more