Additionally, paste this code immediately after the opening tag:

Ethiopian - የመልካም ልደት SMS Amharic

የመልካም ልደት መልዕክቶች ይህ የመልካም ልደት መልዕክቶች የተሰኘ አፕ ለምንወደዉ ሰዉ በልደት ቀኑ የመልካም ልደት ምኞት እና መልዕክት በዉብ ቃላት እንድንልክ ታስቦ የተ...

Free

Store review

የመልካም ልደት መልዕክቶች
ይህ የመልካም ልደት መልዕክቶች የተሰኘ አፕ ለምንወደዉ ሰዉ በልደት ቀኑ የመልካም ልደት ምኞት እና መልዕክት በዉብ ቃላት እንድንልክ ታስቦ የተዘጋጁ ከ200 በላይ መልእክቶችን የያዘ አፕ ነዉ፡፡

በዚህ አፕ ያካተትናቸዉ የመልካም ልደት መልዕክቶች ፡- ለእናት ፣ ለፍቅረኛ ፤ ለእህት ፤ ለወንድም፤ ለሚወዱት ጓደኛ ፤ ለአባታችን ፤ ለሚስት እና ለባል ፤ ለስራ ባልደረባ እና ሌሎች ለተለያዩ ሰዎች በቆንጆ አገላለጽ እና በማራኪ ቃላቶች የተዋቀረ ምርጥ የሞባይል መልእክቶችን አካተናል፡፡
ኢትዮጵያዊነት የተላበሰ የመልካም ልደት መልዕክት በአማርኛ ቋንቋ ለዉጪ ሀገር ላሉ ኢትዮጵያዊያን ዲያስፖር እና ሀገር ዉስጥ ላሉ የሀገራችን ሰዎች ሊጠቀሙበት የሚችሉ ሲሆን አንዴ ሞባይል ላይ በመጫን ያለምንም የኢንተርኔት ፍጆታ መጠቀም ይችላሉ፡፡
This Application focus on Happy Birthday wishes mobile Text Message by Amharic Ethiopian Language.
It contains:-
Happy Birthday SMS text message it have more than 200 messages by different Categories.
Happy Birthday wishes for MOM, for Dad, for DAUGHTER, for SON, for WIFE, for Husband, for Girl Friend and Boy Friend, relative and other people who are very special to him/her. We love to wish our special person in their Birthday with special words. In this Happy birthday text message app there are many types of Birthday wishing, So choose Text message for your Best.
It works Offline (without Internet) anyone can use these Apps.
Birthday message in Amharic language For All Ethiopians which lives foreign country.


You can Share those Happy Birthday text message for your Family and Friends by Using Viber, e-mail, Skype, Instagram, Whatsapp, Telegram, Imo, Mobile Text Message, Facebook And Other Social Media.


ይሄንን አፕ ልዩ የሚያደርገዉ በ ዋትስአፕ፣ በቫይበር ፣ በቴሌግራም እና በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን ከሞባይላችን ላይ ፎቶ በማንሳት እስከነዲዛይኑ ለወዳጃችሁ የመልካም ልደት ምኞች መላክ ይችላሉ፡፡
በተጨማሪም የመልካም ልደት ሜሴጅ ጽሁፉን በመደበኛዉ የሞባይል መልእክት አማካኝነት በ30 ሳንቲም ብቻ በመጠቀም ለምንፈልገዉ ሰዉ ማስተላለፍ እና መላክ ይቻላል!!


ዉድ ደንበኞቻችን በዛሬ ቀን የተወለዳቹ ካላችሁ በዚህ ካካተትናቸዉ መልዕክቶች ዉስጥ በወደዱት የሞባይል መልእክት መልካም ልደት ብለኖዎታል
መልካም ልደት ላንተ
መልካም ልደት ላንቺ
መልካም ልደት!
‹‹በእያንዳንዱ አጋጣሚዎች በመጠቀም የምንወዳቸዉን ሰዎች እናስደስት
አዝናኝ እና የማይረሱ አስደሳች ጊዜያቶችን እናሳልፍ›› የቡና አፕ የፍቅር አባላት


Honey!
Are you thirteen???? No!
Are you eighteen???? No!
Are you twenty???? No!
Are you infinitive??? Yes!!
Happy Birthday to You
Happy Birthday to you
Happy Birthday
Happy Birthday To you!
From Bunna Apps Group members.


በአፕሊኬሽኖቻችን ላይ እየሰጡት ስላለዉ ገንቢ አስተያየቶች ከልብ እናመሰግናለን፡፡
አሁንም የርሶን ፍላጎት ለማሟላት ተግተን እንደምንሰራ በደስታ ልንገልጽላችሁ እንወዳለን፡፡
አፕሊኬሽኖቻችንን ደረጃ በመስጠት እንዲያበረታቱን በፍቅር እንጠይቃለን፡፡
ይሀዉየመልካም ልደት መልዕክቶች ከቡና ግሩፕ አባላት ጀባ ብለናቹሃል!
መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁንላችሁ!
Thanks for downloading Our Apps
If you Like Rate us on play store.
Contact us by bunaapps@gmail.com

We Wish for you Happy Birthday!
We are Bunna Apps Group
Make Your Number One Choice Bunna Apps!

Last update

Nov. 27, 2019

Read more