Additionally, paste this code immediately after the opening tag:

Ethiopian- ጤና አዳም ባህላዊ ህክምና - Traditional medicine

ጤና አዳም ባሕላዊ መድኃኒት(Ethiopian Traditional medicine) ይህ አፕሊኬሽን ጤና አዳም የተሰኘ የኢትዮጵያ ባህላዊ መድኃኒት ላይ ያተኮረ ከ50 በላይ...

Free

Store review

ጤና አዳም ባሕላዊ መድኃኒት(Ethiopian Traditional medicine)

ይህ አፕሊኬሽን ጤና አዳም የተሰኘ የኢትዮጵያ ባህላዊ መድኃኒት ላይ ያተኮረ ከ50 በላይ በሽታዎችን ቤታችን ዉስጥ በሚገኙት እጽዋቶች እና መድኃኒትነት ያላቸዉ ቅጠላቅጠሎችን እንዲሁም ፍራፍሬዎችን በመጠቀም ፈዉስ እንዴት እንደምናገኝ መንገዱን የሚያሳየን ምርጥ አፕሊኬሽን ነዉ፡፡

This Application Ethiopian traditional medicine focuses on more than 50 diseases and medicinal plants found in our Areas and shows the way how we can use it.
ጤናአዳም ባህላዊ መድኃኒቶች ዉስጥ በአከባቢያችን የተለመዱ በሽታዎች እና የብዙ ሰዎች ችግር የሆኑትን ለማካተት ሞክረናል፡፡

ውድ አንባቢዎቻችን በጤና ጉዳዮች ላይ የሚያተኩረው ጤና አዳም የተሰኘዉ የሞባይል አፕሊኬሽናችን በሽታዎችን ፣ የበሽታዉ ምልክቶችን እና መፍትሄዎቹን እንዲሁም ስለ በሽታዉ ጠቃሚ መረጃን ያካተተ ያለምንም ክፍያ በነጻ የኢንተርኔት ፍጆቻ ቤትዎ ዉስጥ ሁነዉ ጤናዎን እንዲጠብቁ በአማርኛ ቋንቋ ፣ በማራኪ ዲዛይን የተሰራ ነዉ፡፡

በዚህ መተግበሪያ በመጠቀም በነፃ ጤናዎን ይጠብቁ የምንለዉ የ ቡና አፕ ግሩፕ አባላቶች ነን!
ጤናዳም ዉስጥ ያካተትናቸዉ ፡- ቃር እና የልብ ማቃጠል ፤ ቶንሲል፤ ከፍተኛ የደም ግፊት ፤ ስኳር በሽታ፤ ተቅማጥ ፤ የደም ማነስ፤ ከፍተኛ ኮሌስትሮል ችግር ፤ አስም ፤ የጀርባ ህመም ፤ የኩላሊት ጠጠር ፤ ድብርት ፤ የማይግሪን ራስ ህመም ፤ ትኩሳት ፤ ጉንፋን ፤ የአንጓ ብግነት (የመገጣጠሚያ ህመም እና እብጠት)፤ የቆዳ የዉኃ መቋጠር ፤ ቃጠሎ ፤ የሆድ ድርቀት ፤ በወር አበባ ጊዜ የሚያጋጥም ህመም ፤ የደረት ህመም እና ሌሎች ናቸዉ፡፡

እነዚህ መድኃኒቶች አብዛኞቻቸዉ ከምንመገበዉ የአታክልት አይነት ፣ የፍራፍሬ አይነቶች፣ የቅመማ ቅመም አይነቶች እና አስፈላጊ የቤት ዉስጥ የሚዘጋጁ ተፈጥሯዊ የሆኑ ቁሶችን ብቻ ያካተተ በመሆኑ ምንም የጎንዮሽ ጉዳት የማያደርስ መሆኑን ልንገልጽላችሁ እንወዳለን፡፡

ሀገር ዉስጥ እና ዉጪ ሀገር ያሉ ዲያስፖራዎች ፣ ወጣቱ ፣ ወንድ ፣ ሴት ፣ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊጠቀምበት የሚችል ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መልኩ የተዘጋጀ ነዉ፡፡

በዚህ የባህላዊ ህክምና በሽታዉ ሳይጠናብን ጉዳቱን መከላከል እና ህመሙ እንደጀመረን ቤት ዉስጥ ባህላዊ መድኃኒቶችን በማዘጋጀት ፈዉስ ማግኘት እንደምንችል የሚያሳይ ስለጤና ሙሉ መረጃ የያዘ አፕሊኬሽ ነዉ፡፡
በተጨማሪም እነዚህን ባህላዊ መድኃኒቶች ከመጠቀምዎ በፊት ሀኪሞን ማማከር ይችላሉ፡፡
ማሳሰቢያ ይህ መድኃኒት ከሀኪም የታዘዙ መድኃኒቶችን አይተካም፡፡

This Mobile Application contain Ethiopian Traditional Medicines And Homemade Herbal Medicine.

This Mobile these medications are mostly from the type of vegetables we eat, variety of fruits, spices, and essential home-based ingredients.
You can Get Full Information about Health.

It Contain: - Eye redness (Conjunctivitis), Allergies, Asthma, Back Pain (Backache), Heartburn & Acid Reflux, Hiccup, High Blood Pressure (Hypertension), Kidney Stones, Depression, Chickenpox, Motion sickness, Nausea and Vomiting, Nosebleed, Piles (Hemorrhoids), Sinusitis, Stress, Toothache or Tooth Pain, Body odor, Diarrhea, Diabetes, Tonsillitis (Throat pain ), Migraine headache , Fever, Common cold and cough, Anemia, Angina (Chest Pain), Arthritis, Blisters , Burns, Constipation, Diaper Rash, Earache (Ear Pain) , Influenza Flu, High Cholesterol, Low Blood Pressure (Hypotension) , Dysmenorrhea (Menstrual Cramps) , Ringworm (Fungal skin condition) ,Warts and Pigmentation on Skin
TENA ADAM Means Famous Ethiopian Cultural medicine.

How to Treat Our Health by Ethiopian Traditional Herbal Medicine and Home Remedies we Prepared by Ethiopian Language.

Application Prepared for All Ethiopian People who can Read and Spoken Amharic Language, May be Diaspora or Local.

በአፕሊኬሽኖቻችን ላይ እየሰጡት ስላለዉ ገንቢ አስተያየቶች ከልብ እናመሰግናለን፡፡
አሁንም የርሶን ፍላጎት ለማሟላት ተግተን እንደምንሰራ በደስታ ልንገልጽላችሁ እንወዳለን፡፡
አፕሊኬሽኖቻችንን ደረጃ በመስጠት እንዲያበረታቱን በፍቅር እንጠይቃለን፡፡
Download በማድረግ ይጠቀሙበት

Thanks for downloading Our Apps
If you Like Rate us on play store.

We Wish for you Healthy Life and Lovely Time with your Family.
We are Bunna Apps Group
Make Your Number One Choice!

መልካም የጤና ዘመን ያድርግልን ለሁላችን!
BUNNA Apps

Last update

March 5, 2020

Read more